ሰላም ሰላም፣ የኢናብ ቴክ አድማጮች፤
በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ የዊንዶውስ ዋነኛ ስክሪን ሪደር የሆነው ጃውስ ፎር ዊንዶውስ በሜይ 2024 አፕዴት በሚል አዲስ በለቀቀው ማሻሻያ ስላደረጋቸው ለውጦች እና ማስተካከያዎች እንዲሁም ሳም ኦልትማን የተባለው የቴክኖሎጂ ባለሀብት የድሆችን የግል መረጃ ለመግዛት ሀምሳ ዶላር እየከፈለ ስለመሆኑ የሚሉትን መረጃዎች እንመለከታለን።
በኮምፒውተር ቲፕስ ኤንድ ትሪክስ ዝግጅት፣ ስለፕሪንተር የምናስተዋውቅበት ዝግጅት የመጨረሻ ክፍል፣ በማይክሮሶፍት ወርድ እንዴት በተግባር ፕሪንት እንደምናደርግ እየሞከርን እንተዋወቃለን።
በመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዝግጅት፣ ስለማይክሮሶፍት ኤክሴል በሚያብራራው ቀጣይ ክፍሉ በማይክሮሶፍት ኤክሴል ዶኪውመንት ውስጥ ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚረዱ የኪቦርድ ሾርትከቶችን እንቃኛለን።
ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ።
በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች https://pnc.st/s/enab-tech-podcast የሚለውን ሰብስክራይብ በማድረግ አድምጡ።
በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች ማድመጥ ከፕሮግራሙ ክፍሎች ውስጥ እናንተ ወደፈለጋችሁት በቀጥታ ማለፍ እንድትችሉ ያደርጋችኋል።
ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁፍ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።
አለበለዚያም ወደ 824 በመደወል የድምጽ መልእክት ለመላክ 3 ቁጥርን በመጫን እና ቁጥራችንን 0973034577 በማስገባት እና መመሪያውን በመከተል የድምጽ መልእክቱን ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።
Stuff You Should Know
If you've ever wanted to know about champagne, satanism, the Stonewall Uprising, chaos theory, LSD, El Nino, true crime and Rosa Parks, then look no further. Josh and Chuck have you covered.
My Favorite Murder with Karen Kilgariff and Georgia Hardstark
My Favorite Murder is a true crime comedy podcast hosted by Karen Kilgariff and Georgia Hardstark. Each week, Karen and Georgia share compelling true crimes and hometown stories from friends and listeners. Since MFM launched in January of 2016, Karen and Georgia have shared their lifelong interest in true crime and have covered stories of infamous serial killers like the Night Stalker, mysterious cold cases, captivating cults, incredible survivor stories and important events from history like the Tulsa race massacre of 1921. My Favorite Murder is part of the Exactly Right podcast network that provides a platform for bold, creative voices to bring to life provocative, entertaining and relatable stories for audiences everywhere. The Exactly Right roster of podcasts covers a variety of topics including historic true crime, comedic interviews and news, science, pop culture and more. Podcasts on the network include Buried Bones with Kate Winkler Dawson and Paul Holes, That's Messed Up: An SVU Podcast, This Podcast Will Kill You, Bananas and more.
The Joe Rogan Experience
The official podcast of comedian Joe Rogan.