All Episodes

June 23, 2024 29 mins

ሰላም የኢናብ ቴክ አድማጮች፤ በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ከዚህ በፊት በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች ዘገባዬ የነገርኳችሁ አንድሮይድ 15 ቤታ ወይም የሙከራ ቨርዥን አካል ሆኖ ይለቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው ቶክ ባክ 15.0 ስላካተታቸው ነገሮች መረጃ ይዘናል። በሞባይል ወርልድ ዝግጅት፣ በስልካችን ፕሪንት ስለማድረግ የምናቀርበው ቀጣይ ክፍል በሁሉም አይነት ፕሪንተሮች ከስልካችን ፕሪንት ለማድረግ ስለሚያስችለን ሞቢሊቲ ፕሪንት አጫጫን እና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሰራ ሴቲንጎቹን እንዴት እንደምናስተካክል የሚያሳይ ዝግጅት አቅርበንላችኋል። በመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዝግጅት፣ ስለማይክሮሶፍት ኤክሴል በሚያብራራው ቀጣይ ክፍሉ፣ በማይክሮሶፍት ኤክሴል ሴቲንጎቹን እና የዶኪውመንት አማራጮችን የምናገኝበትን የሪበን ሜኑ አጠቃቀም እንመለከታለን። ከአድማጭ በተነሳ ጥያቄም፣ በማይክሮሶፍት ወርድ መረጃችንን በ2 ረድፍ ልናደራጅ የምንችልባቸው መንገዶች ማብራሪያ አቅርበናል። ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች https://pnc.st/s/enab-tech-podcast የሚለውን ሰብስክራይብ በማድረግ አድምጡ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች ማድመጥ ከፕሮግራሙ ክፍሎች ውስጥ እናንተ ወደፈለጋችሁት በቀጥታ ማለፍ እንድትችሉ ያደርጋችኋል። ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁፍ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ። አለበለዚያም ወደ 824 በመደወል የድምጽ መልእክት ለመላክ 3 ቁጥርን በመጫን እና ቁጥራችንን 0973034577 በማስገባት እና መመሪያውን በመከተል የድምጽ መልእክቱን ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።

Mark as Played

Advertise With Us

Popular Podcasts

Stuff You Should Know
My Favorite Murder with Karen Kilgariff and Georgia Hardstark

My Favorite Murder with Karen Kilgariff and Georgia Hardstark

My Favorite Murder is a true crime comedy podcast hosted by Karen Kilgariff and Georgia Hardstark. Each week, Karen and Georgia share compelling true crimes and hometown stories from friends and listeners. Since MFM launched in January of 2016, Karen and Georgia have shared their lifelong interest in true crime and have covered stories of infamous serial killers like the Night Stalker, mysterious cold cases, captivating cults, incredible survivor stories and important events from history like the Tulsa race massacre of 1921. My Favorite Murder is part of the Exactly Right podcast network that provides a platform for bold, creative voices to bring to life provocative, entertaining and relatable stories for audiences everywhere. The Exactly Right roster of podcasts covers a variety of topics including historic true crime, comedic interviews and news, science, pop culture and more. Podcasts on the network include Buried Bones with Kate Winkler Dawson and Paul Holes, That's Messed Up: An SVU Podcast, This Podcast Will Kill You, Bananas and more.

The Joe Rogan Experience

The Joe Rogan Experience

The official podcast of comedian Joe Rogan.

Music, radio and podcasts, all free. Listen online or download the iHeart App.

Connect

© 2025 iHeartMedia, Inc.