All Episodes

August 21, 2024 30 mins

ጤና ይስጥልን፣ እንዴት አላችሁ? የኢናብ ቴክ አድማጮች፤ በኤፒሶዱ የመጀመሪያ ክፍል በሆነው የቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ማይክሮሶፍት ስካይፕ በተባለው የቪዲዮ መደዋወያ አፕሊኬሽኑ ማስታወቂያዎችን ማሳየት ሊያቆም ስለመሆኑ እና ጉግል በክሮም ብራውዘሩ ሴቭ የተደረጉ ፓስወርዶችን በአፕዴት ችግር ምክንያት ለ18 ተከታታይ ሰአታት ማሳየት ሳይችል መቅረቱን የሚሉትን መረጃዎች እንነግራችኋለን። በሞባይል ወርልድ ቀጣይ በሆነ የዝግጅት ክፍል፣ ቴሌብር አፕሊኬሽንን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት እንደምንከፍት አጠቃቀሙን በተግባር እየሞከርን እናስተዋውቃችኋለን። ቴሌብር በጣም በርካታ ክፍሎች ስላሉት በተለየ እንድናተኩርበት የምትፈልጉት የቴሌብር ክፍል ካለ ይህ ዝግጅት ከተለቀቀበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 8 ሰአታት ውስጥ አስተያየት እና ጥቆማዎችን ላኩልን። ከአድማጮች በሚለው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ ከአድማጮች ጥያቄዎች መካከል፥- ኢንተርኔት እኛ አካባቢ አሁንም አልተለቀቀም እና ከፕሌይስቶር ተወርዶ የሚሰራ ኢንተርኔት የሚያሰራ አፕሊኬሽን ካለ ብትነግረኝ። ጂሺዎ ስልኬ ላይ ትንሽ ስጠቀመው ቆይቼ ስክሪን ከዘጋ በዛው ጠፍቶ ይቀራል፣ መልሶ ለማምጣት በቶክባክ ጂሺዎን አጥፍቼ ማብራት አለበለዚያም ስልኩን አጥፍቼ ማብራት አለብኝ፣ ምን ይሻላል? አውቶ ቲቲኤስ ጭኜ ስጠቀም በአውቶቲቲኤስ ዲፎልት አድርጌ ስጠቀም ይሰራል። ወደሌሎቹ ለመቀየር ስሞክር ሴቲንግስ ሃዝ ስቶፕድ እያለ ይረብሸኛል። ምርት የሞባይል ሚውውዚክ ፕለየር ካለ ብታስተዋውቀን። አንተ ያስተዋወቅኸንን 3ዲ ዩቲውብ ዳውንሎደር የተባለውን አፕሊኬሽን ስጠቀም ቆይቼ ኤረር ኮድ 403 ምናምን እያለ መስራት እምቢ እያለኝ ነው። ምን ይሻላል? በሚሉት ላይ ምላሽ እና ማብራሪያ አቅርበናል። ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች https://pnc.st/s/enab-tech-podcast የሚለውን ሰብስክራይብ በማድረግ አድምጡ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች ማድመጥ ከፕሮግራሙ ክፍሎች ውስጥ እናንተ ወደፈለጋችሁት በቀጥታ ማለፍ እንድትችሉ ያደርጋችኋል። ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁፍ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ። አለበለዚያም ወደ 824 በመደወል የድምጽ መልእክት ለመላክ 3 ቁጥርን በመጫን እና ቁጥራችንን 0973034577 በማስገባት እና መመሪያውን በመከተል የድምጽ መልእክቱን ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።

Mark as Played

Advertise With Us

Popular Podcasts

Stuff You Should Know
My Favorite Murder with Karen Kilgariff and Georgia Hardstark

My Favorite Murder with Karen Kilgariff and Georgia Hardstark

My Favorite Murder is a true crime comedy podcast hosted by Karen Kilgariff and Georgia Hardstark. Each week, Karen and Georgia share compelling true crimes and hometown stories from friends and listeners. Since MFM launched in January of 2016, Karen and Georgia have shared their lifelong interest in true crime and have covered stories of infamous serial killers like the Night Stalker, mysterious cold cases, captivating cults, incredible survivor stories and important events from history like the Tulsa race massacre of 1921. My Favorite Murder is part of the Exactly Right podcast network that provides a platform for bold, creative voices to bring to life provocative, entertaining and relatable stories for audiences everywhere. The Exactly Right roster of podcasts covers a variety of topics including historic true crime, comedic interviews and news, science, pop culture and more. Podcasts on the network include Buried Bones with Kate Winkler Dawson and Paul Holes, That's Messed Up: An SVU Podcast, This Podcast Will Kill You, Bananas and more.

The Joe Rogan Experience

The Joe Rogan Experience

The official podcast of comedian Joe Rogan.

Music, radio and podcasts, all free. Listen online or download the iHeart App.

Connect

© 2025 iHeartMedia, Inc.