TBF

TBF

To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues. በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃዩ ግለሰቦች ፤ አብዛኛውን ጊዜ ፤ የምግብ ዋስትና እና የንጹህ የመጠጥ ውሃ እጥረት ይከሰታል ። የመሠረታዊ ትምህርት ተደራሽነት አለመኖር፤ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ መኖር ፤ ጦርነት እና የእርስ በርስ ግጭትን መጋፈጥ፤ ስደተኛ መሆን፤ የመናገር ነፃነት እና የመምረጥ መብቶች አለመኖር፤ በእስራት መሰቃየት፤ ሞት እና የማያቋርጥ ማስፈራሪያ ይደርስባቸዋል።

Episodes

February 29, 2024 70 mins

አስፈላጊ ውይይት ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ሲዖል የሆነው ብአዴን እንዴት ይነቀል? ለሆዳቸዉ ብለዉ የራሣቸዉን ሕዝብ የሚያስጨርሱ የብአዴን ተከፋይ ካድሬዎች እና ባንዳዎችን እንዴት እንቀበራቸው?

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ አማራ ነኝ የሚል ይህንን ውይይት ሊሰማው እና ሼር ሊያደርገው ይገባል። ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ካንስሩ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ከሁሉ በፊት ታግሎ መቅበር ያለበት ይህን ትርፍ አንጀት፤ ብአዴንን ነው።  ካንስሩን ብአዴንን ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ  አውርዶ የቀበረው ቀን ፤  የአማራን ህዝብ ነጻነቱን ያውጃል።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ክፍል 2 ውይይት።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

የገዢው ፓርቲ የማዘናጊያ አጀንዳዎች ምንድ ናቸው? ይህንን ከውይይቱ ይስሙ

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት'' Thursday Jan 26, 2023፣ በ Ethio 360 Special Program ላይ የተደረገ ታሪካዊ ውይይት ነው ። ይህንን ውይይት ሙሉውን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

መ/ገነት ቆሞስ አባ ጌዴዎን በፖርትላንድ ኦሬገን የምስካሄዙናን መ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ፤ በአዲስ ድምጽ ከአበበ በለው ጋር በኢ/ኦ/ቤ/ክ ላይ ክህደትና ኑፋቄ ስለፈጸሙት አባቶች የተደረገ ውይይት ነው። ውይይቱን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ አደገኛ የዘር ማፅዳት ወንጀል  ሚስጥራዊ ሰነድ ማስረጃ በኢትዬ 360 ሚዲያ ይፋ ሆነ። ዝርዝሩን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። የሰሞኑ የጫጉላ ሽርሽር የአማራውን መስዋዕትነት ለማሳነስ ከሞመክርም በላይ አማራውን ተባብረው ለመጨረስ ዕቅድም ለመንደፍ ይመስላል። ሆኖም ከአቅማቸው በላይ መሄድ ሰለማይችሉ፣ የማታ የማታ ድሉ የአማራ እንደሚሆኑ እነሱም ያውቁታል። ይህ ሁሉ መራወጥ፣ መመከርና መማከር የነበረባቸውን የበታችነት ስሜት ማንጸባረቂያ ስለሆነ አይሳካም። ይህንና የሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ጨምሮ ውይይት ይደረጋል። እንከታተል። ራስ ሚዲያን እንደግፍ። https://gofund.me/74dc1f4f

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

በራስ ሚዲያ የተደረገ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ወንበር ከመጣ ጀምሮ በጥላቻ ተመርዞ ያደገበትን አስተሳሰብ ለማስፈጽም ደፋ ቀና ስለሚል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስመሳይነቱ እየታወቀ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ጭምብሉ የወለቀ ይመስላል። በተለያየ ጊዜ በፓርላማም ሆነ አንዳንድ ቦታ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ፋኖንና ባጠቃላይ የዐማራን ሕዝብ ለማዋረድ የሚሄድበትን ርቀት እንዲሁም ተላላኪዎቹ አማሮች የሚያደርጉትንም ጭምር በማንሳት ዕማራው ቆፍጠን ያለውን አካሄድ እንዲመርጥ ጠንከር ያሉ አስተያየቶች ይሰነዘራኩ። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/mess...
Mark as Played
January 5, 2023 64 mins

በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ከመጣ ጀምሮ በተለይ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት ለዐማራው ማንቂያ የሚሆኑ አበይት ጉዳዮችን በማየት ተወያዮቻችን ዐማራው ሊያስብና ሊያደርግ ይገባዋል የሚሏቸውን ምክረ ሀሳቦች ያቀርባሉ። እንከታተል። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

ይህ ውይይት ለአማራ ማህበረሰብ  ወቅታዊ እና ጠቃሚ መልእክት በመሆ ፤ ሙሉ ውይይቱን እንዲያዳምጡት በአክብሮት እንጋብዝዎታለን።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
October 1, 2022 26 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 35 "ፍቅር እስከ መቃብር" ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤  እንደወደዳችሁትና ብዙ ጉዳዮችን እንደምንማርበት ምንም ጥርጥር የለኝም። መቼም የማይሰለች ልዩ መጸሃፍ ነው። ከትውልድ ወደ ትውልድ ፤ ለልጅ ልጆቻችን ማስተላለፍ ይኖርብናል። በሌላ ዝግጅት እስከምንገናኝ በቸር ይግጠመን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
September 24, 2022 25 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 34 ጎሐ ጽዮን ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 35 የመጨረሻው ትረካ በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
September 17, 2022 34 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 33 ይሁን እና በዛብሽ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 34 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
September 10, 2022 32 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 32 መጠጊያ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 33 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
September 3, 2022 33 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል  31 አባ አለም ለምኔ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 32 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
August 27, 2022 30 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል  30 የበዛብህ ደብዳቤ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 31 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
August 20, 2022 32 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል  29 መርዶ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 30 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played
August 13, 2022 32 mins

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 28 የንጉሥ ግብር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 29 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Mark as Played

Popular Podcasts

    Current and classic episodes, featuring compelling true-crime mysteries, powerful documentaries and in-depth investigations.

    The Nikki Glaser Podcast

    Every week comedian and infamous roaster Nikki Glaser provides a fun, fast-paced, and brutally honest look into current pop-culture and her own personal life.

    Stuff You Should Know

    If you've ever wanted to know about champagne, satanism, the Stonewall Uprising, chaos theory, LSD, El Nino, true crime and Rosa Parks, then look no further. Josh and Chuck have you covered.

    Crime Junkie

    If you can never get enough true crime... Congratulations, you’ve found your people.

    Start Here

    A straightforward look at the day's top news in 20 minutes. Powered by ABC News. Hosted by Brad Mielke.

Advertise With Us
Music, radio and podcasts, all free. Listen online or download the iHeart App.

Connect

© 2024 iHeartMedia, Inc.